የትግራይ ወራሪ ኃይል በመተከል አካባቢ የሰብል ማሳ አቃጠለ።

የትግራይ  ፋሽስታዊ አገዛዝ  በጦር ሜዳ ውሎው  በዐማራ  የማንነትና የህልውና ታጋይ ገበሬዎችና የከፋኝ  ታጋዮች ድባቅ እየተመታ በመምጣቱ  የጥቃት ስልቱን በመቀየር  የዐማራን ሕዝብ በረሃብ ለማንበርከክ ይረዳኛል ብሎ የእርሻ ሰብል እያቃጠለ ይገኛል።

Share this post