ሕብር ራዲዮ ከአቶ ምስጋነው አንዱአልም የዳግማዊ መሕዐድ የውጭ ግንኙነት ሀላፊ ጋር

በውይይቱ ላይ አቶ ምስጋናው አንዱአለም ዳግማዊ መላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት ለምን መመስረት እንዳስፈለገና በሌሎች ነገሮች ላይ ማብራሪያ ሰጥቷል።

ሙሉ ውይይቱን ከዚህ በታች እንድታደምጡ እንጋብዛለን።

 

 

Share this post