ከ1983 እስከ 2007 ዓ.ም በዐማራው ነገድ ተወላጆች ላይ ስለደረሰው የዘር ማጥፋትና ማጽዳት ወንጀል የጥናት ውጤት ማጠቃለያ ዘገባ

ከ1983 እስከ 2007 ዓ.ም በዐማራው ነገድ ተወላጆች ላይ ስለደረሰው የዘር ማጥፋትና ማጽዳት ወንጀል የጥናት ውጤት ማጠቃለያ ዘገባ

(ክፍል 2)

ሀ) መግቢያ

ኢትዮጵያ ውስጥ

በአንድነት ሃይሎችና በጎጠኞች መካከል የተካሄደው ፍልሚያ ፤ በጎጠኞች አሸናፊነት ከተደመደመ ወዲህ እራሱን የቻለ የፖለቲካ ውጥንቅጥ እስከትሎ እንደሚመጣ የተገመተ ቢሆንም ወደ ዘር ማጥፋትና ማጽዳት ያመራል ብሎ የተነበየ ከቶ አልነበረም። የጎጠኞች ያልተጠበቀ ድልና እሱንም ተከትሎ የመጣው ስካር በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዐማሮችን ደም አፍሷል፤ እያፈሰሰም ነው። ክረምትና በጋ ፣ ቁር ፣ ሃሩር ሳይለይ ሌት ተቀን ሳይባል፤ ምስራቅ ይሁን ሰሜን ሳይል ፣ ክብረ በአልና የሰርክ ቀናት ሳይለይ ፣ ከ1983 እስከ ያዝነው 2008 ዓ.ም የዐማሮች እጣ ፋንታቸው መፈናቀልና መገደል ሆኗል። እንደከብት የታረዱት ፣ እሳት የበላቸው ፣ በግፍ ያለቁት በሺዎችና በሚሊዮኖች የሚቆጠሩት ዐማሮች ደም በኢትዮጵያ ምድር በአራቱም ማእዘናት በመጮህ ላይ ነው!
ከተለያዩ ባህርታዊ/መድብለ ባህል/ አገሮች ልምድ እንደታየው ፣ የአናሳዎች ፖለቲካ መዘዙ ትላልቅ ነገዶችን የሥልጣናቸው የስጋት ምንጭ አድርገው መመልከታቸው ሲሆን ፣ የትግሬ-ወያኔዎች ሥልጣን እንደያዙ የንጹሃን ዐማሮችን ደም በማፍሰስ የከፋፍለህ ግዛው ተግባራቸውን ጀመሩ። እነሱም ብቻ ሳይሆኑ ፣ በወቅቱ ከወያኔ ጋር የማያዛልቅ የፖለቲካ ጋብቻ የፈጸመው ኦነግ የወያኔዎች ቀኝ እጅ በመሆን ፣ በዐማራው ላይ የፈፀመው ወንጀል በታሪክ የማይረሳ አለመሆኑ ብቻ ሳይሆን ፣ የወያኔዎችን የአናሳዎች ፖለቲካ የሎሌነት ሥራ ሰርቶ ለራሱም ሳይቀናው ከመድረክ ተገፍትሮ ቀርቷል። ኦህዴድ የተባለው ሌላው ተረኛ የወያኔ ተለጣፊ ድርጅት እስካሁን የዐማራን ሕዝብ እየገደለና እያፈናቀለ ይገኛል። የትግራይ ሕዝብ ሃርነት ግንባር ፣ የኦሮሞ ነጻነት ግንባርና በወቅቱ አብሮት የቆመው «ጃራ» እያለ እራሱን የሚጠራው እስላማዊ ጽንፈኛ ቡድን ፣ እንዲሁም የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት የዐማራውን ሕዝብ የዘር ማጥፋትና ማጽዳት ወንጀል እንዳቀነባበሩ እንደመሩና እንዳስፈጸሙ ጥናቱ በማያሻማ ሁኔታ አረጋግጧል።

እነዚህ ከወያኔ ያላነሱ ዘረኛ ድርጅቶች የተሰራውን ወንጀል ሁሉ በወያኔው የአናሳ መንግስት ሲያሳብቡ ይሰማል። ይሁን እንጂ ይህ ወንጀል «ወያኔ ነው እንዲህ ያደረገው» በሚል ቀላል ማሳበቢያ የሚያመልጡት ጉዳይ ከቶ ሊሆን አይችልም። ወንጀል ተደብቆ አይቀርም። እንኳን የ

25 አመት ታሪክ ይቅርና የሁለተኛው አለም ጦርነት የናዚ እና ፋሽስት ነፍሰ ገዳዮች አደን እስካሁን አልቆመም። በወረንጦ መለቀማቸው ቀጥሏል።
ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት፤ የዐማራውን የዘር ማጥፋትና ማጽዳት ወንጀል በተመለከተ ዝርዝር ጥናት አስጠንቶ ማቅረቡንና የጥናቱንም አጠቃላይ ዘገባ የመጀመሪያ ክፍል ለሕዝብ ይፋ ማድረጉ ይታወሳል። ጥናቱ ዝርዝርና ትልቅ መድብል የያዘ ሲሆን በአንድና ሁለት መግለጫዎች ብቻ ጭብጡንና ድርጊቱን ለማስተዋወቅ ያዳግታል።

ከ1983-2007 ዓ. ም. በዐማራው ነገድ ተወላጆች ላይ ስለደረሰው የዘር ማጥፋትና ማጽዳት ወንጀል የጥናት ውጤት ማጠቃለያ ዘገባ: ክፍል 2
2

የዘር ማጥፋትና ማጽዳት ወንጀል ጥናት- ሚያዚያ 15,ቀን 2008 ዓ.ም[April 23,16]
ይህንኑ የዐማራውን እልቂት አስመልክቶ ላለፉት

25 አመታት በተለያየ መገናኛ ብዙሃን ፣ በሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች የተለያዩ ዘገባዎች ቀርበዋል። ይሁን እንጂ ይህንን በሕዝብ ላይ የተፈፀመ ትልቅ ወንጀል በመጣጥፎችና በመግለጫዎች ብቻ የጥፋቱን ደረጃ፤ ምክኒያቱን፤ ተዋናዮችን ወዘተርፈ በዝርዝርና በተጨበጠ መረጃ ማሳየት አይቻልም። ስለሆነም ይህንን የአለምአቀፍ የጥናት ስልቶችን የተከተለና ደረጃውን የጠበቀ ፣ መረጃው ታአማኒነት ያለው በርካታ ናሙናዎችን ያካተተ ታሪካዊ-ዳራ ያለውን ይህን ጥናት ማሰናዳት ግድ ብሏል። አንዳንዶቹ እዚህ ጥናት ውስጥ የተካተቱት ወንጀሎችም በፍጹም ተደብቀው የነበረና በሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶችም ሆነ በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን ያልተዳሰሱ ናቸው። ለምሳሌ በጥናቱ ውስጥ በእቅድ ተይዞ የነበረው ምሥራቅ ሐረርጌ ብቻ ነበር። ዳሩ ግን የምስራቅ ሐረርጌን ወንጀል ለማጥናት ሥራው ሲካሄድ ምዕራብ ሐረርጌ ላይ ከፍተኛ ወንጀል እንደተፈፀመ ከተሳታፊዎች ጥቆማ በመስጠቱ ስለዚህ ጥናቱ ምዕራብ ሐረርጌንም ማካተት ግድ ሆነበት።
ይህ በሞረሽ-ወገኔ አመራርና የገንዘብ ድጋፍ የተዘጋጀ ጥናት አደጋውን/ወንጀሉን ከሰሙ ሁለተኛና ሶስተኛ ክፍሎች በቅብብሎሽ መረጃ ላይ የተመሰረተ ሳይሆን ፣ ከእሳቱና ከእልቂቱ በተአምር ከተረፉና ወዳጅ ዘመዶቻቸው በግፍ ካለቁባቸው ቤተሰቦች አንደበት የተሰበሰበ ፣ በማህበራዊ ሳይንስ ጥናት ቋንቋ አንደኛ ደረጃ መረጃ

/PRIMARY DATA/ ላይ የተመሰረተ ነው። በመጀመሪያ ባወጣነው የማጠቃለያ ዘገባ ላይ በግርድፉ፤ የጥፋቱን ደረጃና ስፋት የወንጀሉን አስፈጻሚና ፈጻሚዎች ፣ አፈጻጸሙንና የተፈጸመበትን ስፍራና ወቅት ፣ ወዘተርፈ አሳልጠን ማቅረባችን ይታወሳል።
በጥቅል የአማራው እልቂት በሚከተለው መንገድ የተፈጸመ ነበር፦

የጠላትጦርምሽግይመስልየደሆቹንዐማሮችየሳርጎጆቤቶች፣ነዋሪዎቻቸውከውስጥእያሉየታመሙአረጋውያንበመደቦቻቸውላይተኝተውባሉበትበከባድመሣሪያ(ላውንቸርናሞርታር) እንዲጋዩተደርጓል፤

እምቦቆቅላህፃናትከእናታቸውአንቀልባእየተመነጨቁወደእቶንእሳትተጥለዋል፤

አዛውንቶችእንደእርድከብትበሜንጫ፣በሰይፍ፣በቢላዋእንዲሁምበገጀራአንገታቸውእየተቀላበየጥሻውወድቀውቀርተዋል፤

ያለእዳቸውናያለጥፋታቸውገላቸውእንደቤተሙከራመመራመሪያአይጥእየተተለተለሲቃናጣርሳይለያቸውለዘለአለምእንዲያሸልቡተፈርዶባቸዋል፤

«ሁሉንበቃኝ» ብለውገዳምየገቡትመንፈሳዊአባቶችሳይቀሩበዐማራነታቸውናበእምነታቸውብቻበገደልእየተምዘገዘጉእንዲከሰከሱተደርገዋል፤

ሰብአዊነትትርጉምእስኪያጣድረስእድሜፃታሳይለይ፣በኋላቀሮችስለትቃላትለመግለጽበሚያዳግተውሁኔታሕይወትእንደቅጠልረግፏል፤

ባሎቻቸውየፍጥኝታስረው፣እማወራዎችዘመንባጠገባቸውወጠጤጎሰኞችክብረስብእናቸውተዋርዷል፤የኋላቀሮችየፋስካፍሪዳሆነዋል፤ብዙምብዙምየማይረሳወንጀልተፈጽሟል፤

የአጋዚክፍለጦርጎንደርውስጥብቻቤተክርስቲያንውስጥበመንፈሣዊአገልግሎትላይየነበሩ65 ሰዎችንባንዴፈጅቷል፤
ከ1983-2007 ዓ. ም. በዐማራውነገድተወላጆችላይስለደረሰውየዘርማጥፋትናማጽዳትወንጀልየጥናትውጤትማጠቃለያዘገባ: ክፍል2

3

የዘርማጥፋትናማጽዳትወንጀልጥናት- ሚያዚያ15,ቀን2008 ዓ.ም[April 23,16]
እዚህላይአንድግልጽማድረግያለብንነገር፣ይህንንወንጀልሲፈፀምትእዛዝየሰጡ፣በቦታውተገኝተውያስፈፀሙዋናዋናነፍሰገዳዮችሥምዝርዝር፣አሁንምኢትዮጵያውስጥምሆነበውጭበምንተግባርላይተሰማርተውእንዳሉናየትምእንደሚኖሩ፣መረጃቸውናየአንዳንዶቹፎቶግራፎችምሳይቀርበጥናቱውስጥተካትቷል።ይህንንዝርዝርመረጃይፋማድረጉለወንጀለኞችቀላልመሽሎኪያመንገድማዘጋጀትስለሚሆንይህንንከማድረግተቆጥበናል።እጅግበረቀቀመንገድይህንንጉዳይየያዘውአጥኚውቡድንምአንዳንድስልጣንላይያሉነብሰገዳዮችንለማነጋገርሞክሮባይሳካለትምለወደፊትበቀላሉሊደረስባቸውበሚያስችልሁኔታዝርዝርመረጃአጠናቅሮይዟል።አንዳንዶቹወንጀለኞችዛሬበሕይወትየሉምከፍርድግንአያመልጡም።እልቂቱንበበላይነትየመሩጥቂቶቹዋናዋናተዋኒያንሥምዝርዝርተጠናቅሯል።በዚህቀጣዩዘገባደግሞአንዳንድተጨባጭነትያላቸውንናየምስልማስረጃዎችንጭምርየጥናትውጤቶችንነቅሰንአቅርበናልእነሆ።

ለ) የዐማሮችጭፍጨፋበገለምሶ(ሀብሩወረዳ፣ምዕራብሐረርጌ)

የገለምሶውንእልቂትብዙሰውአያውቀውም፡፡የኢትዮጵያሠብአዊመብቶችጉባኤ(ኢሠመጉ)ምመግለጫአላወጣለትም።በሁሉምየኢትዮጵያክፍሎችበዐማሮችላይከተደረጉትጭፍጨፋዎችያንንየሚተካከሉትጥቂትናቸው።የጭፍጨፋውመርዶለብዙዘመናትተዳፍኖየቆi ቢሆንምሞረሽ-ወገኔባስጠናውጥናትይጭፍጨፋውንመጠንእናስፋትለመጀመሪያጊዜለዓለምማኅበረሰብለማሣወቅተችሏል።

Share this post