ለዐማራ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ዐዴፓ) የደስታ መግለጫ !

ለዐማራ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ዐዴፓ) ማዕከላዊ ጽ/ቤት
ባህርዳር

ከመላው ዐማራ ህዝብ ድርጅት(መዐሕድ )የቀረበ የደስታና የድጋፍ መግለጫ፣
ድርጅታችሁ ዐዴፓ ከመስከረም 18 ጀምሮ ለተከታታይ 4 ቀናት የፈጀውን 12ኛው ድርጅታዊ ጉባኤ በባህርዳር ከተማ አካሂዷል፣ ጉባዔው ወቅታዊ የሆኑ የዐማራን ህዝብ ጉዳዮች በጥልቀት በማየት ታሪካዊ ውሳኔወችን አሳልፏል። ዐዴፓ በአለፉት ጊዜያቶች ሲታማችባቸው የነበሩትን ስህተቶችንም በዝርዝር ፈትሾ በማያዳግም ሁኔታ ማረሙንም ተረድተናል።…… ለማንበብ ቀጥሎ ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ ለዐዴፓ የደስታና ድጋፍ መግለጫ

Share this post