መዐሕድ የአማራን ህዝብ ጉዳይ ለማብራራት በብራሰልስ የአውሮፓ ፓርላማ ላይ ተገኘ

ጁላይ 11 ቀን 2018 በአውሮፓ ፓርላማ ብራስልስ ውስጥ በሚካሄደው ኢትዮጵያ ተኮር ኮንፍረንስ ላይ መዐሕድ የአማራውን ህ ብ ሁኔታ አስመልክቶ ውይይት ለማድረግ ከፍተኛ አመራሩን ልኳል። የድርጅቱ ምክር ቤት ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ተፈሪ ቸርነት ድርጅቱን ወክለው ለመወያየት ብራሰልስ የገቡ ሲሆን ሂደቱና  በውይይቱ የተገኘው ውጤት በሂደት እና በተከታታይነት ይገለጻል።  ስለኮንፈረንሱ ዝርዝር ነገር ለማወቅ ይህን ያንብቡ።

የመዐሕድ የሕዝብ ግንኙነትና የመገኛኛ ብዙኃን መምሪያ

Share this post