ልዩ መግለጫ | መዐሕድ

የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) ሥራ አሥፈጻሚ ኮሚቴ ባካሄደው ስብሰባ፣ አገራችን ኢትዮጵያ ያለቸበትን ተጨባጭ ፖለቲካዊ ሁኔታና እንዲሁም የዐማራ ሕዝብ የህልውናና የማንነት ትግል ያለበትን ደረጃ በዝርዝር ተመልክቷል ። ላለፉት 28 ዓመታት በአገራችን ሰፍኖ የቆየው ጨቋኝ ስርዓት የዐማራውን ህዝብ ለይቶ መዋቅራዊና ህገመንግስታዊ ቅርጽ በያዘ መልክ ለፓለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ስነ-ልቦናዊ ጥቃት ሰለባ እንዲሆን ከማድረጉም በላይ የፈጠራ ታሪክ ተደርሶለት በሌሎች ኢትዮጵያዊያን ወገኖቹ በጠላትነት እንዲታይ በማድረግ ለብዙ ስቃይ ፣መከራና ጉስቁልና መዳረጉን መዐሕድ ምንግዜም ትኩረት ……ሙሉውን  ያንብቡ

Share this post