በወልዲያ ህይወታቸውን ያጡ አማራ ወገኖቻችንን አስመልክቶ መዐሕድ የሰጠው መግለጫ


በዛሬው እለት በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በድምቀት የሚከበረው የጥምቀት በዓል ለማክበር በወጡ የወልዲያ ከተማ ወጎኖቻችን ላይ በትግሬ ወያኔ ሰራዊት በተፈጸመው ጭፍጨፋ ምክንያት ህይወታቸውን ላጡ አማሮች የመላው ዐማራ ህዝብ ድርጅት የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን ይገልጻል። ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ (እዚህ ይጫኑ)

Share this post