ወያኔ በዐማራ ላይ መዝመት የጀመረው በወልቃይት ነው።

የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጭ ግንባር በ1972 ዓ ም አድህርዲ በምትባል ትንሽ ከተማ 12 ንጹሃን ቤተሰቦችን ገድሎ 18 አቁስሏል። በ1973 ዓ ም በሃምሌ ወር አዲ ጎሹ አካባቢ፣ ሌሊት የገበሬ ቤቶችን ወሮ 20 የወልቃይት ዐማራ ልጆች ደብዛቸው ጠፍቷል። እስከ 1983 ዓ ም፣ በ10 ዓመት ውስጥ “ባዶ ስድስት” የተባለ የምድር ውስጥ እስር ቤት ከ20000 በላይ የሚሆኑ ንጹህ ወገኖቻችን በግፍ አልቀዋል።  Read in PDF

Share this post