ከእጩ ዶር ምስጋናው ኣንዱዓለም (ኣንትሮፖሎጂስት) የመላው ኣማራ ህዝብ ድርጅት ጥናትና ምርምር ክፍል ኃላፊ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ

• ወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ
• የኣማራና ኦሮሞ የመቀራረብና የጋራ ትግል
• የኣማራ ድርጅቶች በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል የሚኖረው ኣማራ ችግሮች ሲከሰቱ መረጃ ለመሰብሰብም ሆነ ለማስተባበር ያላቸው ተደራሽነት
• የኦሮሞ ዲያስፖራ ፖለቲከኞችና ኣክስቲቪስቶች ከቄሮዎችና ኦሕዴድ ጋር መናበብ ጀምረዋል:: የኣማራው ዲያስፖራ ፖለቲከኞች የጎበዝ ኣለቆችና ብኣድን ከዚህ ምን ይማራሉ?
• ኦህዲድና ብኣድን በህጋዊ መንገድ ከኢህኣድግ መውጣት ይችላሉ የሚለውን ሃሳብ እንዴት ያዩታል?
• የኦሮሞና ኣማራ ሙህራን ተቀራርበው መወያየት ኣለባቸው የሚሉ ኣሉ ምን ላይ ነው የሚወያዩት?
• በኣጠቃላይ የኣማራው ተጋድሎ የኢትዮጵያ ትግል ምን ደረጃ ላይ ነው?ወደ ፊት ምን መደረግ ኣለበት?
የሚሉትና ሌሎች ጥያቄዎች ተነስተዋል። ሙሉ ቃለ መጠየቁን ከዚህ በታች ያዳምጡ።

 

 

Share this post