የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) የውህደት መግለጫ

የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) የውህደት መግለጫ

የተከበራችሁ የዐማራ ልጆች፤ የዐማራ ወዳጆች እና ኢትዮጵያውያን፤

እንደሚታወቀው የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ (ህወሃት) የሰፊውን የዐማራ ህዝብ በጠላትነት ፈርጆ ዘርፈ ብዙ ጥቃት መፈጸም ከጀመረ 42 ዓመታትን አስቆጥሯል። በተለይ የስልጣን ርካቡን ከተቆናጠጠበት ጊዜ ጀምሮ ባለፉት 26 ዓመታት ጥቃቱ ተጠናክሮ ቀጥሎ እስካሁን ከ6,000,000 (ስድስት ሚልዮን) በላይ የዐማራ ሕዝብ ለእልቂት እንደተዳረገ አሳማኝ መረጃዎች አሉ። የራሱ የትግሬ ወያኔው የአፓርታይድ አገዛዝ “ተወካዮች ምክር ቤት” ሳይቀር በተጠናቀቀው የሕዝብና ቤት ቆጠራ ወቅት የዐማራው ሕዝብ ከሚጠበቀው በ2.4 ሚልዮን አንሶ መገኘቱን አምኗል። የህወሃት መራሹ አገዛዝ ዐማራውን በዘር ለይቶ ማጥቃቱን/ማስጠቃቱን አሁንም አጠናክሮ ቀጥሏል። ከባለፈው መስከረም ወር ጀምሮ በ”አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ” ሰበብ ወጣቶችን ያስራል፤ በየማጎሪያ ጣቢያዎች ኢሰብአዊ ድርጊቶችን ይፈጽማል፤ አልፎ ተርፎም ይገድላል። የዓለማአቀፉን ማሕበረሰብ ተቀባይነት ላለማጣት ሲል “የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን” አነሳሁ ብሎ ቢያስነግርም አሁንም የወገን ግድያ፣ እንግልት፣ የጅምላ እስራትና ግፉ እንደቀጠለ ነው። የውህደት-መግለጫ…….read in pdf

Share this post