ዳግማዊ መላው ዐማራ ህዝብ ድርጅት (ዳግማዊ-መዐሕድ) እና ቤተ አማራ መድህን ውህደት ፈጸሙ፣ የውህዱም ድርጅት ስም መዕሕድ ተብሏል!

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የዳግማዊ መላው ዐማራ ህዝብ ድርጅት (ዳግማዊ-መዕሕድ) እና የቤተ አማራ መድህን ተዋህደው በአንድ ላይ ለመስራት ሲያደርጉት የነበረው ውይይት አጠናቀው መላው ዐማራ ህዝብ ድርጅት (መዐሕድ) በሚል ስም ተዋህደው በአንድ ላይ ለመስራት ወሰኑ።

የግዮን ድምጽ የመዐሕድ ከፍተኛ አመራሮች ከሆኑት ጋር ስለድርጅቱና ስለ ወደፊት ራዕያቸው ያደረገውን ቃለ መጠየቅ ከዚህ በታች አዳምጡ።

Share this post