ዳግማዊ የመላው ዐማራ ህዝብ ድርጅት በዲሲ ግንቦት 6 [May 14] ለሚያካሂደው ጉባኤ ዝግጅቱን አጠናቀቀ !

የዳግማዊ የመላው ዐማራ ህዝብ ድርጅት ግንቦት 6 2009 ዓም ለሚያካሂደው ጉባኤ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን የጉባኤው አስተባባሪዎች ገለጹ። በዝግጅቱ የፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ኢዮቤልዩ ይከበራል፣ በአማራ ህዝብ አንገብጋቢ ጉዳዮች ላይ ውይይት ይደረጋል። መላው የአማራ ህዝብ እና የአማራ ህዝብ ታጋዮች እና ድርጅቶች ተጋብዘዋል።

Share this post