Category: Video

የአማራ ማህበር በጀርመን ህዝባዊ ስብሰባ – ቪድዮ

የአማራ ማህበር በጀርመን የተመሰረተበትን 1ኛ አመት ምክንያት በማድረግ ከተለያዮ የአማራ ድርጅቶች እና ተጋባዥ እንግዶች እንዲሁም የአማራ ወገኖች ጋር ያደረገውን ህዝባዊ ስብሰባና ውይይት ከዚህ በታች ባለው ቪድዮ ይመልከቱ
አቶ ካሳሁን ገብረማሪያም – በሕወሓት የተደረሰው “ህገ- መንግሥት” አማራን ለማጥፋት የተዘጋጀ ህጋዊ ሰነድ ነው!

የግዮን ድምፅ ከአቶ ካሳሁን ገብረማሪያም በመአሕድ ጥናትና ምርምር መምሪያ የህግ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ዳይሬክተር ጋር ስህወሃት “ህገ-መንግስት” ሰፋ ያለ ውይይት አድርጓል። አቶ ካሳሁን ገብረማሪያም እንደሚሉት በሕወሓት የተደረሰው “ህገ- መንግሥት” አማራን ለማጥፋት የተዘጋጀ ህጋዊ ሰነድ ነው! በመሆኑም አማራ እውቅና አይሰጠውም። ሙሉ ውይይቱን…
ከእጩ ዶር ምስጋናው ኣንዱዓለም (ኣንትሮፖሎጂስት) የመላው ኣማራ ህዝብ ድርጅት ጥናትና ምርምር ክፍል ኃላፊ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ

• ወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ • የኣማራና ኦሮሞ የመቀራረብና የጋራ ትግል • የኣማራ ድርጅቶች በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል የሚኖረው ኣማራ ችግሮች ሲከሰቱ መረጃ ለመሰብሰብም ሆነ ለማስተባበር ያላቸው ተደራሽነት • የኦሮሞ ዲያስፖራ ፖለቲከኞችና ኣክስቲቪስቶች ከቄሮዎችና ኦሕዴድ ጋር መናበብ ጀምረዋል:: የኣማራው ዲያስፖራ ፖለቲከኞች የጎበዝ…