የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) አመራሮች አዲስ አበባ ገብተዋል። ደማቅ አቀባበልም ተደርጎላቸዋል።

የመላው አማራ ሕዝብ ድርጅት (መአህድ) አመራሮች አዲስ አበባ ገብተዋል። ደማቅ አቀባበልም ተደርጎላቸዋል። “የአማራ ህዝብ ለአማራ ብሄርተኝነት እዚህ መድረስ የታገሉ አመራሮቹን…
መዐሕድ ለጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ  በአካል  ሊያቀርብ የነበረውና በሰዓት እጥረት  ምክንያት ሳይሳካ ቀርቶ በሰነድ መልክ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የተሰጠ ።

እኛ በዓለም አቀፍ ተደራጅተን የምንገኝ የመዐሕድ ስራ አስፈፃሚ አባላት ይህ ታሪካዊ እድል ተሰጥቶን ዛሬ ስለ አማራው ህዝብ ሰብአዊ መብቶች ለመነጋገር…