መዐሕድ ራሱን ከአድማስ አገለለ።

መዐሕድ በቅርብ ጊዜ ውስጥ አድማስን ሲቀላቀል የተደረሰው የመግባቢያ መርህ የተለያዩ የአማራው የፓለቲካ ድርጅቶችን ፣የሲቪክ ማህበራትን ፣ የተለያዩ የብዙሀን መገናኛዎችን አሰባስቦ…
ልዩ  መግለጫ | መዐሕድ

የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) ሥራ አሥፈጻሚ ኮሚቴ ባካሄደው ስብሰባ፣ አገራችን ኢትዮጵያ ያለቸበትን ተጨባጭ ፖለቲካዊ ሁኔታና እንዲሁም የዐማራ ሕዝብ የህልውናና…